ግንባታው እየተፋጠነ የሚገኘው ከአትላስ- ቦሌ መድኃኒዓለም - ብራስ የኮሪደር ልማት አዲስ አበባ፣ ህዳር 9 ቀን 2018 ዓ.ም፡-የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ከአትላስ- ቦሌ መድኃኒዓለም - ብራስ የሚዘልቀውኮሪደር በአጭር ጊዜ ውስጥ አጠናቆ ለአገልግሎት ለማብቃት በቀንና በለሊት ክፍለ ጊዜ በትጋት እየሰራ ይገኛል። የኮሪደሩ አጠቃላይ ርዝመት 2 ነጥብ 34 ኪሎ ሜትር ርዝመት የሚሸፍን ሲሆን በአማካኝ ከ42 እስከ 50 ሜትር የጎን ስፋት አንዲኖረው ሆኖ በራስ ሀይልና በስራ ማህበራት እየተገነባ ይገኛል፡፡ በእስከ አሁኑ የግንባታ ሂደት ከቦሌ መደኃኒዓለም- ብራስ በሁለቱም አቅጣጫ 2 ኪሎ ሜትር ርዝመት የሚሸፍን የዝናብ ውሃ ...
Read More
ህዳር 1 ቀን 2018 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያየ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን አስፋልት መንገዶች እየጠገነ ይገኛል፡፡ ባሳለፍነው ሳምንት የአስፋልት ጥገና ሥራ ከተከናወነባቸው አካባቢዎች መካከል፤ ከዓለም ባንክ ስልጤ ሰፈር፣ ከኮካ አደባባይ አብነት አደባባይ፣ ከአያት አደባባይ - ሰሚት 72፣ ከሰሚት አደባባይ - አያት አደባባይ እንዲሁም ላፍቶ በላይ - ላፍቶ ጊዮርጊስ - ላፍቶ ቪው፣ ከቃሊቲ አደባባይ - አደይ አበባ - ጎተራ ማሳለጫ ይገኙበታል፡፡ ባለስልጣን መስሪያቤቱ በቀጣይም በከተማዋ በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙና ጥገና የሚያስፈልጋቸውን መንገዶች በመለየት የጥገና ስ...
Read More
በከተማችን ላይ እንደዚህ አይነት ዜብራ ወይም የእግረኛ ማቋረጫዎች እየተሰሩ ነው።ነጭ በጥቁር የተለመደ ነበር አሁን ቀለም ተቀይሯል ህጉ ደግሞ ይህን ይላል በኢትዮጵያ ውስጥ የእግረኛ ማቋረጫ መንገድ (pedestrian crossing) በመደበኛው ነጭ በጥቁር ቀለም ይቀባል። ይህ የተወሰነ ነው በመንገድ ትራፊክ ሕግና መመሪያ ውስጥ፣ በተለይም በየመንገድ ምልክቶች መመሪያ (Road Marking Manual) ውስጥ። እነዚህ ናቸው አስፈላጊ ነጥቦች፦ • ⚪️ ነጭ መስመሮች – የእግረኛ መሻገሪያ ምልክት ናቸው፣ ከነዚህ በተንጠለጠሉ ቅጥ የሚያቀርቡ “zebra crossing” በመንገድ ላይ ይታያሉ። • ⚫️ ጥቁር ክፍትት መካከላቸው አለ – ይህ ለመኪና እና ለእግረኛ በቀላሉ �...
Read More
የመንገድ ላይ የትፊክ ምልክቶች እና አመላካቾች፣ ለእግረኞች እና አሽከርካራችዎች ያላቸውን አስገዳጅነት በተመለከተ ከባለሙያው ጋር የተደረገ ቆይታ፡፡ እያሽከረከሩ ስልክ ማናገር ምን ያህል ለአደጋ እንደሚጋልጥ ጥናትን መሰረት በማድረግ መረጃ ይቀቀርባል፡፡ የመንገድ ደህንነት ግንዛቤ እና አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ እያከናወነ ያለውን የስራ እቅስቃሴ በተመለከተ መረጃ ይቀርባል እና ደህና ግቡን ይከታተሉ!...
Read More
የትራፊክ መብራት መጋጠሚያዎች ላይ የትራፊክ ቆጠራ እየተከናወነ ይገኛል *************** (ት/ማ/ባ ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም):- በአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ከሚተገብራቸው የአባይት ስራዎች መካከል በከተማዋ በተለያዩ መጋጠሚዎች እ አደባባች ላይ የትራፊክ መብራቶችን በመትከል ተገቢ የሆነ የመንገድ አጠቃቀም ስርዓት በመዘርጋት የመንገድ ትራፊክ ፍሰትን ለማሻሻል እየሰራ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ ስራውን በበላይነት እያከናወነ የሚገኘው በባለስልጣን መ/ቤቱ የመንገድ ደህንነት ምህንድስና ዳይሬክቶሬት ሲሆን በመዲናዋ የትራፊክ መብራት መጋጠሚያዎች ላይ የትራፊክ ቆጠራ(Traffic count) ስራ እያከናወነ የሚገኝ ሲሆን በ�...
Read More
የኮሪደር ልማት የቦታና ጊዜ ምልከታን የሚቀይር ነው። ለአብነትም በአዲስ አበባ ብቻ ከአንድ ሺህ በላይ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ ተገንብቷል። በርካታ ወጣቶች ወደ ስፖርት እየተመለሱ ነው። ይህም ማህበረሰብን የመገንባት ስራ ነው። የትውልድ ስነ ልቦና ስብራትን እያረቀ ያለ ስራም ጭምር ነው። ይህን ማንም ሰው የሚያየው፤ ማንም ሰው የሚናገረው ጉዳይ ነው።...
Read More
አውቶማቲክ ትራንስሚሽን ያላቸው መኪኖች መንዳት ቀላል እና ምቹ ያደርጉታል። ሆኖም፣ ይህንን ምቾት በረጅም ጊዜ ለመጠቀም፣ መኪናዎን በተሳሳተ መንገድ ከማሽከርከር መቆጠብ አለብዎት። ዛሬ፣ በአውቶማቲክ ትራንስሚሽን መኪና ሲነዱ መራቅ ያለብንን ስህተቶች እና የዚህን ቴክኖሎጂ ዋና ዋና ጥቅሞችን እንመለከታለን። በአውቶማቲክ ትራንስሚሽን መኪና ሲነዱ ማድረግ የሌለብን ነገሮችየሚከተሉት ልማዶች በአውቶማቲክ ትራንስሚሽን ላይ ከባድ እና ውድ ጉዳት ሊያስከትሉ ይችላሉ፦ • መኪናው ሙሉ በሙሉ ከመቆሙ በፊት ማርሽ መቀየር: መኪናዎ ሙሉ በሙሉ ከመቆሙ በፊት ከድራይቭ (D) ወደ ሪቨርስ (R) ወይም በተቃራኒ አቅጣጫ መቀያየ...
Read More
ከአዲስ መንጃ ፈቃድና ዕድሜያቸው ከ55 በላይ ከሆኑ ግለሰቦች ውጭ ሁሉም መንጃ ፈቃዶች ከነገ ጀምሮ በየአራት ዓመቱ እንደሚታደሱ የአዲስ አበባ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ባለሥልጣን አስታውቋል፡፡ ባለሥልጣን መ/ቤቱ ፤ " ባለፉት 6 ዓመታት የመልካም አስተዳደር እና የፍትኃዊነት ጥያቄን ሲያስነሳ የነበረው የሁለት ዓመት እና የአራት ዓመት የመንጃ ፈቃድ ዕድሳት ጥያቄ ምላሽ አግኝቷል " ብሏል። በዚህም ከአዲስ መንጃ ፈቃድ እና ዕድሜያቸው ከ55 በላይ ከሆኑ ግለሰቦች ውጭ ሁሉም መንጃ ፈቃዶች ከነገ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ጀምሮ በአራት ዓመት እንደሚታደሱ አስታውቋል፡፡ አዲስ መንጃ ፈቃድም ከሁለት ዓመት የሙከራ በኋላ፣ ባለው �...
Read More
ኢንጅን ወይም የመኪና ሞተር በዉስጡ ባለዉ ሲሊንደር ነዳጅ በማቀጣጠል የሚፈጠረዉን የሙቀት ሀይል ወደ መካኒካል ሀይል በመቀየር የተለያዩ የመኪና ክፍሎች እንዲሽከረከሩ ወይም እንዲንቀሳቀሱ በማድረግ ተሽከርካሪ እንዲንቀሳቀስ የሚያስችል መሰረታዊ የመኪና ክፍል ነዉ። ኢንጅን(ሞተር) ከሶስት ዋና ዋና ክፍሎች የተዋቀረ ሲሆን እነርሱሞ:- ሲሊንደር ሄድ(ቴስታታ) : ሲሊንደር ብሎክ(ማኖ ብሎክ) እና ክራንክ ኬዝ ናቸዉ። ሲሊንደር ሄድ(ቴስታታ):- ቫልቮች: ቫልቭ ጋይዶች: ቫልቭ ስፕሪንጎች : ካርቡሬተር ካም ሻፍትና የጭስ ማዉጫ የመሳሰሉት የሚታሰርበት ወይገኝበት የላይኛዉ የሞተር ክፍል ነዉ። ሲሊንደር ብሎክ(ማኖ ብሎክ):- ሲሊ...
Read More
" የመንገድ ፕሮጀክቱን በፋይናንስ የሚደግፈው የኮሪያው ኤግዚም ባንክ ከፍተኛ አመራሮች በቀጣይ ቀናት አዲስ አበባ ይገባሉ " - የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር " የጎሬ - ማሻ - ቴፒ መንገድ ፕሮጀክት ወደ ግንባታ ለመመለስ የሚያስችሉ ጉዳዮች እየታዩ ነው " ሲል የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አሳወቀ። መንገዱ በተለያዩ ምክንያቶች ለጊዜው ተቋርጦ እንደሚገኝ ገልጿል። አስተዳደሩ ፤ 141 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የጎሬ - ማሻ - ቴፒ መንገድ ፕሮጀክት በዓለም-አቀፉ የሥራ ተቋራጭ ሃይንዳይ ዴቨሎፕመንት ካምፓኒ 4 ቢሊዮን ብር በጀት ተይዞለት ግንባታው ሲከናወን ቆይቷል ብሏል። ኾኖም የግንባታው አጠቃላይ አፈጻጸም 62 በመቶ ከ�...
Read More
አዲሱ የዲጂታል አገልግሎት መድረክ SpecificEthiopia.com ለህዝብ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። ይህ መድረክ የትራፊክ አገልግሎቶችን በዘመናዊ መንገድ ለማግኘት ተዘጋጅቶ ለኢትዮጵያውያን የቀረበ ነው ተብሏል። በጣም ተጠቃሚ ሆነው የሚቆጠሩ ተግባራትን በአንድ ቦታ በመሰብሰብ፣ ተጠቃሚዎች የትራፊክ ቅጣት ክፍያዎችን ማስላ፣ የቅጣት ታሪክ መፈተሽ፣ የትራፊክ ምልክቶች መማር እና የመንገድ ደህንነት መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ። ድር ገጹ በሞባይልና በኮምፒዩተር ተደራሽ እንደሆነ ተገልጿል፣ ተጠቃሚዎችም እነዚህን አገልግሎቶች በፍጥነት እና በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ። SpecificEthiopia.com የትራፊክ አገልግሎቶች ወደ ዲጂታል እድገ�...
Read More