Drive Smarter in Ethiopia: Fact Ethiopia's Traffic Insights

Take control of your journey on Ethiopian roads with Fact Ethiopia. We bring you essential, reliable, and easy-to-understand information on all aspects of Ethiopian traffic. Dive into our extensive resources covering:

የመንገድ ላይ የትፊክ ምልክቶች

የመንገድ ላይ የትፊክ ምልክቶች እና አመላካቾች፣ ለእግረኞች እና አሽከርካራችዎች ያላቸውን አስገዳጅነት በተመለከተ ከባለሙያው ጋር የተደረገ ቆይታ፡፡ እያሽከረከሩ ስልክ ማናገር ምን ያህል ለአደጋ እንደሚጋልጥ ጥናትን መሰረት በማድረግ መረጃ ይቀቀርባል፡፡ የመንገድ ደህንነት ግንዛቤ እና አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ እያከናወነ ያለውን የስራ እቅስቃሴ በተመለከተ መረጃ ይቀርባል እና ደህና ግቡን ይከታተሉ!

Source :Traffic management authority

Source Nov 06, 2025