About Us
Specific Ethiopia is your trusted digital guide for traffic education and awareness.
Our platform brings together:
- Find the nearest traffic police station after a penalty by checking the location listed on your ticket
- Calculate your trafic fee stated on your paper
- 1000+ driving exam questions
- 250+ offence codes
- 600+ traffic signs
We are committed to promoting road safety, knowledge, and accessibility for everyone.
ስለ እኛ
ስፔሲፊክ ኢትዮጵያ የትራፊክ ትምህርትና እውቀት ለማስፋፋት የሚታመን የዲጂታል መማሪያ ነው። በድርጅታችን ውስጥ ፦
- ከቅጣት በኋላ የመንጃ ፍቃድ ወይም ታርጋችን የተቀመጠበትን ቦታ ለመፈለግ
- የትራፊክ ቅጣት ስሌት መስራት
- 1000+ የመንጃ ፈቃድ ፈተና ጥያቄዎች
- 250+ የደንብ ጥሰቶች
- 600+ የትራፊክ ምልክቶች
ዓላማችን ለአሽከርካሪዎች፣ ተማሪዎች እና ዜጎች በኢትዮጵያ መንገዶች ላይ
ደህንነት፣ እውቀትና ቀላል አግኝቶች እንዲኖራቸው ማድረግ ነው።